Agriculture & Farming
Sort/Listing by:
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10,000
Jul-04-22 16:45:19
Jul-12-22 16:45:19
HELVETAS Swiss Intercooperation invites all interested and eligible bidders for the supply of agricultural equipment and accessories
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Jul-04-22 11:45:44
Jul-11-22 11:45:44
ሴንድ ኤ ካው ኢትዮጵያ ለተቀናጀ የጋራ መሬት ልማት የሚሆን የግብርና ግብዓቶችን ህጋዊነት ካላቸውና በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Jul-04-22 11:17:03
Jul-15-22 11:17:03
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Jul-04-22 11:15:04
Jul-15-22 11:15:04
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Jul-04-22 11:10:54
Jul-11-22 11:10:54
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቢሾፍቱ ከተማ የሚገኘው የእንስሳት ሕክምና እና ግብርና ኮሌጅ ለ2015 በጀት ዓመት የሚውሉ ለተማሪዎች ምግብ ቤት የሚውሉ የተለያዩ የምግብ ጥሬ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/
Jul-02-22 11:45:39
Jul-17-22 11:45:39
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የላፕቶፕ እና cd projectors 400,000 የእንስሳት ምጥን መኖ 50,000 የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ 50,000
Jul-02-22 11:12:02
Jul-18-22 11:12:02
የኢትዮጵያ ንግድ ሥዎች ኮርፖሬሽን ምድር ሚዛን አቅርቦትና ገጠማ አገልግሎት ግዥ (For Supply, lnstallation, Configuration, Training) (አዳማ ግብይት ማዕከል ግዥ ለመፈጸም የመንግስትን ግዥ መስፈርቶች የሚያሟሉ እና በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር)
Jun-30-22 12:04:21
Jul-07-22 12:04:21
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለ2015 የበጀት ዓመት ዳቦ፣ ወተትና የእንስሳት ተዋጾ እንዲሁም የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ወተትና የእንስሳት ተዋጽኦ......6000/ስድስት ሺ/ ብር ዳቦ…………..6000/ስድስት ሺ/ ብር የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ ስራ……...10000/አሥር ሺ/ ብር
Jun-29-22 11:47:29
Jul-07-22 11:47:29
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተለያዩ ለምግብ የሚያገለግሉ አትክልቶች፣ የበሬ ስጋ፣ እና ደረቅ እንጀራ፣ የተፈጩና ጥራጥሬ የምግብ ግብአት ግዥ ንፁህ ፈሳሽ የወጥ የምግብ ዘይት እና ፓስቸራይዝድ ወተት ግብዓት ግዥ ለመፈፀም ብቁና ህጋዊ የሆኑ ተጫራቾችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 145,000.00 (አንድ መቶ አርባ አምስት ሺህ ብር)
Jun-28-22 16:18:34
Jul-14-22 16:18:34
ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የምግብ ጥሬ ዕቃዎች : ሸቀጣሸቀጥ፣ የቁም ከብት እና የማገዶ እንጨት አቅርቦት አወዳድሮ ለመግዛት ሕጋዊ ብቃት ያላቸውን የአገር ውስጥ ተጫራቾች ይጋብዛል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር)
Jun-28-22 11:53:09
Jul-11-22 11:53:09
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ለሎት 1 ብር 50,000 /ሃምሣ ሺህ ብር/፣ ለሎት 2 ብር 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/፣ ለሎት 3 ብር 40,000 /አርባ ሺህ ብር/፣ ለሎት 4 ብር 40,000 /አርባ ሺህ ብር/፣ ለሎት 5 ብር 40,000 /አርባ ሺህ ብር/፣ ለሎት 6 ብር 150,000 /አንድ መቶ ሃምሣ ሺህ ብር/ እና ለሎት 7 ብር 150,000 (አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር)
Jun-28-22 11:30:11
Jul-11-22 11:30:11
Oromia Agriculture Bureau invites eligible and qualified bidders to bid for the supply of The Oromia Bureau of Agriculture Wants to procure Seed & Nursery materials that have funds within the RPSNP5 budget to be used for the Woredas.
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): Lot -1 Different Seed 100,000; Lot -2-Nursery materials 120,000
Jun-27-22 14:44:17
Jul-28-22 14:44:17
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Jun-27-22 14:34:35
Jul-12-22 14:34:35
Gondar Malt Factory P.L.C. invites sealed bids from eligible bidders for the FOB supply of two row spring malting barley of crop year 2021/22.
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): USD 10,000 (Ten Thousand Dollars)
Jun-25-22 11:54:10
Jul-28-22 11:54:10
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ለእያንዳንድ ሎት ግዥ የጨረታ ማስከበሪያ 5,000/አምስት ሺህ ብር/
Jun-25-22 10:31:30
Jul-08-22 10:31:30
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የባልትና ውጤቶች አቅርቦት ግዥ በርበሬ ሸሮና እርድ 40,000.00 የምግብ ምርቶች አቅርቦት ግዥ፡ሳልሳ፤ ጨው፤ አትክልት ቅቤ ፤ሻይ ቅጠልና ሩዝ 40,000.00 የማገዶ እንጨት አቅርቦት ግዥ 6,500.00 የፍራፍሬ ና አትክልት አቅርቦት ግዥ ብርቱካን፤ ቀይ ሽንኩርት፤ ጥቅል ጎመን፤ ቃሪያ፤ ድንች፤ ካሮት፤ ቲማቲም፤ ዝንጅብልና ነጭ ሽንኩርት 60,000.00
Jun-25-22 10:09:20
Jul-11-22 10:09:20
የሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች አገልግሎት የሚውል የምግብ እህል ማጣፈጫና ማገዶ እንጨት በዘርፉ ከተሠማሩ ነጋዴዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ለምግብ እህል 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ፣ለማጣፈጫ 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) ለእንጨት ብር 40,000 (አርባ ሺህ ብር) ብቻ
Jun-24-22 12:08:31
Jul-05-22 12:08:31
አዲስ አበባ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለ2015 በጀት ዓመት ለተማሪዎች አገልግሎት የሚውል የምግብ አቅርቦት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ለምድብ-1 የስጋ አቅርቦት ግዥ ብር 120,000 (አንድ መቶ ሀያ ሺ ብር) ለምድብ-2 ወተትና የወተት ተዋጽኦ አቅርቦት ግዥ ብር 2,500 (ሁለት ሺ አምስት መቶ ብር) ለምድብ-3 የእንቁላል አቅርቦት ግዥ ብር 20,000 (ሃያ ሺ ብር) ለእንጀራ አቅርቦት ግዥ 150,000 (አንድ መቶ ሀምሳ ሺ ብር) ለምድብ-1 ጥራጥሬ ውጤቶች 80,000 (ሰማንያ ሲ ብር) ለምድብ-2 ቅመማ ቅመም ውጤቶች 1,800 (አንድ ሺ ስምንት መቶ ብር)
Jun-24-22 11:03:13
Jul-11-22 11:03:13
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 5,000 /አምስት ሺህ ብር/
Jun-24-22 10:55:47
Jul-08-22 10:55:47