Disposal & Sales Items
Sort/Listing by:
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን የመኖሪያ ቤት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 25%
Jan-02-23 11:33:09
Feb-04-23 11:33:09
Jan-05-23 11:26:18
Feb-10-23 11:26:18
ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት ያገለገሉ እንዲሁም ለረጅም ጊዜ የተቀመጡ አዲስ መለዋወጫ እንዲሁም የተለያየ መጠን ያላቸው ቡሎና ቡሎን ሽያ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ለ ሎት 1 (Store 1) ብር 25,000 /ሃያ አምስት ሺህ ብር/ ፣ለ ሎት ll (Store ll) ብር 25,000 / ሃያ አምስት ሺህ ብር/ እና ለ ሎት lll (Containers 057, 044, 056, 02, 023, 024 and 058) ብር 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/
Jan-12-23 15:15:17
Feb-06-23 15:15:17
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Jan-16-23 10:07:23
Feb-07-23 10:07:23
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 274,100.00
Jan-17-23 08:41:41
Feb-14-23 08:41:41
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Jan-17-23 09:15:38
Feb-15-23 09:15:38
Jan-17-23 09:55:22
Feb-11-23 09:55:22
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 1 የብረት በርሜሎች 6,500 2 የተቃጠለ የሞተር ዘይት 21,600 3 ኮምፒውተሮች እና ፕሪንተሮች 15,000
Jan-18-23 10:47:20
Feb-07-23 10:47:20
Jan-20-23 10:01:06
Feb-13-23 10:01:06
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተለያዩ አዳዲስ የመኪና ጎማዎች፣ ቸርኬዎች እና የቸርኬ ቀለበት፣ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Jan-21-23 09:36:02
Feb-07-23 09:36:02
ኬር ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲጠቅምባቸው የነበሩ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባለቡት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 20%
Jan-21-23 12:28:27
Feb-08-23 12:28:27
Jan-23-23 13:44:20
Feb-15-23 13:44:20
Jan-23-23 13:55:59
Feb-07-23 13:55:59
በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ መጋዘን ውስጥ ተከማችቶ የሚገኘውን ከዘርነት ውጪ የሆኑ እህሎችንና እና የእህል ተረፈ ምርቶችን ወይም ብጣሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/
Jan-23-23 14:47:10
Feb-10-23 14:47:10
የደቡብ ምዕራብ ኢት/ ህ/ክ/መንግስት በካፋ ዞን የቦንጋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በግቢው ውስጥ በአንድ ሄክታር ማሳ ላይ የሚገኘውን የባህር ዛፍ ተክል ትላልቅና ትናንሾችን በሙለ ብዛታቸው 733.32 ሜትር ኪዩብ የሆነውን የአጠና እና የግንድላ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ተጫራቾች በማወዳደር በሜትር ኪዩብ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 10,000 /አስር ሺህ ብር/
Jan-23-23 16:05:05
Feb-09-23 16:05:05
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10%
Jan-24-23 13:58:59
Feb-05-23 13:58:59
Jan-24-23 14:13:54
Feb-04-23 14:13:54
Jan-24-23 15:11:03
Feb-23-23 15:11:03
Jan-24-23 15:20:20
Feb-15-23 15:20:20
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ተሽከርካሪ ከነተሳቢው ሳይነጣጠል በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ¼ (አንድ አራተኛ)
Jan-24-23 15:51:14
Feb-07-23 15:51:14