Disposal & Sales Items
Sort/Listing by:
የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማኀበር ከማያስተዳድራቸው በእንጦጦ የተፈጥሮ ፓርክ ውስጥ በሚገኙ ሁለት (2) የተለያዩ ቦታዎች ጠቀላላ ስፋት 57.61 ሄክታር ላይ ያረፉ ለተለያየ አገለግሎት የሚውሉ የቁም ባህር ዛፎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10% (አስር በመቶ)
Jan-24-23 17:07:22
Feb-03-23 17:07:22
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Jan-24-23 17:16:03
Feb-03-23 17:16:03
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): አስር በመቶ (10%)
Jan-26-23 10:14:41
Feb-05-23 10:14:41
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): አስር በመቶ (10%)
Jan-24-23 16:00:30
Feb-05-23 16:00:30
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን የመኖሪያ ቤት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 25%
Jan-02-23 11:33:09
Feb-04-23 11:33:09
Jan-28-23 12:30:14
Feb-04-23 12:30:14
Feb-01-23 09:46:36
Feb-06-23 09:46:36
Jan-31-23 09:54:01
Feb-06-23 09:54:01
Jan-24-23 14:13:54
Feb-04-23 14:13:54
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ ቀጥሎ የተጠቀሱትን የቁም ደኖች የባህረዘፍ ፤ ማገዶ እና አጠና ለተለያዩ ኮንስትራክሽን ስራ የሚውል የቁም ባህርዛፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 5%
Jan-26-23 15:30:50
Feb-04-23 15:30:50
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 3000 ብር
Jan-26-23 13:51:28
Feb-07-23 13:51:28
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10%
Jan-24-23 13:58:59
Feb-05-23 13:58:59
ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት ያገለገሉ እንዲሁም ለረጅም ጊዜ የተቀመጡ አዲስ መለዋወጫ እንዲሁም የተለያየ መጠን ያላቸው ቡሎና ቡሎን ሽያ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ለ ሎት 1 (Store 1) ብር 25,000 /ሃያ አምስት ሺህ ብር/ ፣ለ ሎት ll (Store ll) ብር 25,000 / ሃያ አምስት ሺህ ብር/ እና ለ ሎት lll (Containers 057, 044, 056, 02, 023, 024 and 058) ብር 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/
Jan-12-23 15:15:17
Feb-06-23 15:15:17
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 50,000/ ሀምሳ ሺህ ብር/
Jan-24-23 16:46:45
Feb-06-23 16:46:45
Jan-26-23 08:47:47
Feb-07-23 08:47:47
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተለያዩ አዳዲስ የመኪና ጎማዎች፣ ቸርኬዎች እና የቸርኬ ቀለበት፣ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Jan-21-23 09:36:02
Feb-07-23 09:36:02
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ምግብናእህል ነክ፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ መጠጥ ነክ፣ ምግብ ነክ፣ አልባሳት፣ የቤት እቃዎች፣ የኮስሞቲክስ እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና 3 ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታየተለያዩ እቃዎች፣ የኮስሞቲክስ እቃዎች፣ የNET WORK CABLE እና 4 ሞተር ሳይክሎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): በግልጽ ጨረታ የሚሳተፉ ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ለእያንዳንዱ ምድብ ለዕቃዎች የሰጡትን ዋጋ አምስት በመቶ (5%) እንዲሁም በሃራጅ ጨረታ ለወጡት እቃዎች ደግሞ ለምድብ 1 የተለያዩ እቃዎች ብር 12,000፣ ለምድብ 2 የኔትዎርh ኬብል ብር 640,000፣ ለምድብ 3 የኮስሞቲክስ እቃዎች ብር 5,000 እና ለምድብ 4 ሞተር ሳይክሎች ለእያንዳንዳቸው ብር 5,000 የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረለት (CPO) Customs Commission Adama branch office ስም ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በማሰራት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
Feb-03-23 16:53:45
Feb-07-23 16:53:45
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮና የቤት እቃዎችን፣ደስኮቶኘ፣ላኘቶኝ፣ኮምፒውተሮችና ተዛማጅ እቃዎች ፎቶ ኮፒ ማሸን፣ ያገለገሉ የእንጨት ፖሌቶችን፣ የተለየዩ መጠን ያላቸውን ድንኳኖችን፣ የስፌት ማሽን እና የመሳሰሉትን አወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2 /ሁለት በመቶ/ በCPO
Jan-26-23 09:55:51
Feb-07-23 09:55:51
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Jan-16-23 10:07:23
Feb-07-23 10:07:23
Jan-25-23 15:46:43
Feb-08-23 15:46:43