Health and Medicne
Sort/Listing by:
የሚዛን ቴፒ ዩንቨርስቲ ማስተማሪያ ሆስፒታልና ጤና ሳይንስና ህክምና ኮሌጅ የሠው ህክምና መድሃኒትና የላብራቶሪ ሪኤጀንት ግዥ፣የጽህፈት መሳሪያ ግዥ፣ የጽዳት ዕቃዎች ግዥ፣የደንብ ልብስ ግዥ፣የህትመት ግዥ፣ የመኪና ጎማ ግዥና የኤሌትሪክ፣ የውሃ ዕቃዎችና የህንጻ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Health and Medicne , Medical Equipment & Laboratory , Cleanings & Detergents , Textile, Garment & Leather, Printing & Publishing , Vehicles & Sparparts Purchase , Construction & Finishing Materials, Electronics & Electrial Supplies , Office Supplies & Stationary , Plastic, Pipes & Fittings , Free Tenders
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 50,000ብር/ሃምሳ ሺ ብር/
Jul-30-22 10:39:10
Aug-19-22 10:39:10
Aug-02-22 14:46:54
Aug-22-22 14:46:54
Action Against Hunger invites all eligible and interested bidders to supply pharmaceutical items/Lot #1/ & Personal protective equipment.
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Aug-08-22 13:57:54
Aug-22-22 13:57:54
በአለርት ሆስፒታል ህሙማንንም ሆነ ሰራተኞችን ከኢንፌክሽን ለመከላከል የፅዳት አገልግሎት በአለም ጤና ድርጅት በሚያዘው ስታንዳርድ መሰረት 24/7 ቀናት እንዲሰራለት እንዲሁም የህሙማን ረዳት የአገልግሎት ስራን በውጭ አገልግሎት ሻጭ ድርጅት ማሰራት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ለሎት ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) ለሎት ብር100,000 (አንድመቶ ሺህ ብር)
Aug-09-22 11:29:56
Aug-22-22 11:29:56
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Aug-09-22 16:28:05
Aug-29-22 16:28:05
አርዳይታ ግ/ሙ|ት|ስ/ኮሌጅ ግዥ 01/2015 የአርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ ት/ስ/ኮሌጅ ለ2015 የበጀት አመት ለሚያስፈልጉት የተለያዩ የዕቃ ግዥ እና የአገልግሎት የጥገና ግዥ ለመፈጸም ፈልገናል::
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1) የተማሪዎች የምግብ ጥሬ ዕቃ የእህል ዘሮች -ብር 80,000 ፤ 2) የተማሪዎች የምግብ ጥሬ ዕቃ ሸቀጣ ሽቀጦች - ብር 60,000፤ 3) የተማሪዎች የምግብ ጥሬ ዕቃ አትክልቶች - ብር 20,000 4) የተማሪዎች የምግብ ጥሬ ዕቃ የማገዶ እንጨት - ብር 10,000 5) የተማሪዎች የምግብ ጥሬ ዕቃ የምግብ ዘይት እና ስኳር - ብር 10,000
Aug-10-22 14:45:03
Aug-30-22 14:45:03
Aug-10-22 14:57:19
Aug-24-22 14:57:19
የወራቤ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2015 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ መድኃኒቶችን እና የላብራቶሪ ሪኤጀንቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10000
Aug-10-22 15:39:15
Aug-24-22 15:39:15
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Aug-10-22 15:48:41
Aug-30-22 15:48:41
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 20,000/ሀያ ሺህ ብር/
Aug-15-22 10:19:30
Aug-27-22 10:19:30
በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ስር የሚገኘው የአለም ባንክ ጤና ጣቢያ ለ 2015 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1 15,000.00; 2 -20,000.00; 3 -10,000.00 ;4 -10,000.00; 5 -20,000.00; 6 -20,000.00 ;7 -10,000.00 ;8 -20,000.00; 9 -10,000.00 ;10 -10,000.00; 11- 10,000.00 ; 12- 10,000,00
Aug-16-22 10:10:27
Aug-26-22 10:10:27
በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የረጲ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2015 ዓ.ም የስራ ዘመን በሎት የተደራጁ እቃዎችን በኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት 1:19800 /አስራ ዘጠኝ ሺ ስምንት መቶ ብር ሎት 2፡-11,200 /አስራ አንድ ሺ ሁለት መቶ ብር ሎት 3:13,000 /አስራ ሶስት ሺ ብር ሎት 4:1, 900/አንድ ሺ ዘጠኝ መቶ ብር ሎት 5፦7,200 /ሰባት ሺ ሁለት መቶ ብር ሎት 6: 6,900/ስድስት ሺ ዘጠኝ መቶ ብር ሎት 7፦,1000/አንድ ሺ ብር ሎት 8 1,000/አንድ ሺ ብር
Aug-17-22 10:15:59
Aug-26-22 10:15:59
የቱሉ ቦሎ አጠቃላይ ሆስፒታል የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች የፅዳት ዕቃዎች፤ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፤ የደንብ ልብሶች፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፤ ጥገና ዕቃዎችን እና መድኃኒት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር)
Aug-17-22 10:52:23
Aug-31-22 10:52:23
በኮ/ቀ/ክ/ከ/ወ/10 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2015 ዓ.ም የ1ኛ ዙር ጨረታ የተለያዩ ዕቃዎች እና ተያያዥ አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት 1፤ 4000/ አራት ሼ ብር/ ሎት 2፤ 4000/አራት ሺህ ብር| ሎት 3፤ 3000 ሦስት ሺህ ብር/ ሎት 4፤1ooo/ አንድ ሺህ ብር/ ሎት 5፤ 4ooo/ አራት ሺህ ብር/፤ ሎት 6 1000/ አንድ ሺህ / ሎት 7፤ 400/ /አራት መቶ | ሎት 8፤ 300/ ሦስት መቶ/፤ ሎት 9፤ 300/ ሦስት መቶ ብር/
Aug-18-22 09:10:44
Aug-30-22 09:10:44
Aug-18-22 09:20:07
Aug-31-22 09:20:07
Aug-18-22 10:36:35
Sep-06-22 10:36:35
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በዋና ስራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ደጋፊ የሥራ ሂደት የ2015 በጀት አመት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 3000 (ሦስት ሺብር)
Aug-18-22 10:39:19
Aug-30-22 10:39:19