Cleanings & Detergents 
Sort/Listing by:
አፄ ቴዎድሮስ አፀደ ሕጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የትምህርት እቃዎች፣ የትምህርት ማበልፀጊያና የማዕከል እቃዎች የደንብ ልብስ የፅዳት እቃዎች የሕትመት ሥራዎች ቋሚ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት 1--3000 ሎት 2--2000 ሎት 3-- 3000 ሎት 4--2000 ሎት 5--4000
Jan-23-21 10:51:26
Feb-04-21 10:51:26
የደ/ብርሃን ፖሊ ቴክኒከ ኮሌጅ የጽህፈት መሳሪያ ህንፃ መሣሪያ የፅዳት እቃዎች ኤሌከትሪከ/ኤሌከትሮኒክስ የአውቶሞቲቭ እቃዎችና ጎማዎች ጨርቃ ጨርቅ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች የተለያዩ መፅሐፍቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1%
Jan-23-21 10:23:33
Feb-06-21 10:23:33
በአፈዲሪ መከላከያ ሚ/ር ሰላም ማስከበር ማዕከል የአልባሳት፣ የፅህፈት እና ተዛማጅ እቃዎች ፣የኤሌክትሮኒክስ እና ኤሌክትሪክ እቃዎች ፣የግንባታ (የኮንስትራከሽን) እቃዎች ፣ተሽከርካሪ የመኪና ጎማዎች እና መለዋወጫ እቃዎች፣የዕንጨትና የብረት ውጤት የሆኑ የቤትና የቢሮ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት አንድ 9,000 ሎት– ሁለት 15,000 ሎት– ሶስት 8,000 ሎት– አራት 2,000 ሎት– አምስት 2,000 ሎት – ስድስት 7,000 ሎት – ሰባት 5,000
Jan-22-21 16:50:04
Feb-04-21 16:50:04
የደ/ብ/ብ/ሕ/ከ/መ/ሬዲዮና-ቴሌቪዥን ድርጅት የፅህፈት መሣሪያዎች፣የፅዳት ዕቃዎችን እና የተለያዩ መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሙሉ በሙሉ የሚካፈሱ ከሆነ የጨረታ ማስከበሪያ 5,000/አምስት ሺህ ብር/ በሎት የሚወዳደሩ ከሆነ ስጽህፈት መሣሪያ 3000 ሦስት ሺህ ብር/ ስፅዳት ዕቃዎች 1000 አንድ ሺህ ብር) ለተለያዩ መሣሪያዎች 1,0000/አንድ ሺህ ብር/
Jan-22-21 16:39:43
Feb-05-21 16:39:43
Jan-22-21 16:23:39
Feb-04-21 16:23:39
Jan-22-21 16:05:03
Feb-11-21 16:05:03
የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ፋይናንስ ፅ/ቤት የቋሚ እቃ (የተለያዩ ፈርኒቸር እና ኤሌክትሮኒክስ)፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የፅዳት እቃዎች፣ ስለሚፈልግ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 5,000 (አምስት ሽህ ብር)
Jan-22-21 12:29:26
Feb-03-21 12:29:26
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 50000.00
Jan-22-21 11:12:25
Feb-17-21 11:12:25
የአሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለገበያ የተዘጋጀ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ለገበያ የተዘጋጀ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (አላቂ) ለገበያ የተዘጋጀ የፅዳት ዕቃዎች ለገበያ የተዘጋጀ የፅህፈት መሣሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2 %
Jan-21-21 16:28:05
Feb-01-21 16:28:05
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን የሜዳልያና ባጅ ማምረቻ ፋብሪካ ሎት1. የተለያዩ የፋብሪካ ዕቃዎች እና የስጦታ ዕቃዎች ማሸጊያ ሎት2. የተለያዩ ኬሚካሎች ሎት3. የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች እና የቢሮ ኢኪዩፕመንት ሎት4. የሰራተኞች ጫማ፣መጋረጃና የቢሮ ምንጣፍ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%/ሁለት በመቶ/
Jan-21-21 15:36:05
Feb-05-21 15:36:05
Jan-21-21 11:36:49
Jan-28-21 11:36:49
Jan-21-21 11:16:02
Jan-28-21 11:16:02
በስኳር ኮርፖሬሽን የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ የቆዳ ጫማዎች የገለባ ማሰሪያ ሽቦ የፅዳት እና የፅህፈት እቃዎች አቡጀዲ እና ካኪ ጨርቆች ካልሲየም ካርሳይድ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Jan-21-21 10:43:56
Feb-11-21 10:43:56
Jan-21-21 10:28:34
Feb-02-21 10:28:34
Jan-20-21 17:48:05
Jan-27-21 17:48:05
የመከላከያ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 1ኛ. ሎት 1 የፅህፈት እቃዎች 2ኛ. ሎት 2 የፅዳት እቃዎች 3ኛ ሎት3 ቋሚና አላቂ የቢሮ እቃዎች 4ኛ ሎት 4 የምግብ ቤት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ለሎት አንድ 16,600(አስራ ስድስት ሺህ ስድስት መቶ ብር) ለሎት ሁለት 22,500(ሃያሁለት ሺህ አምስት መቶ ብር) ለሎት ሶስት 11,000(አስራ አንድ ሺህ ብር) ለሎት አራት 20,000(ሃያ ሺህ ብር)
Jan-20-21 17:46:57
Feb-01-21 17:46:57
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ ሎት 1 አላቂ የጽ/መሳሪያዎችና ቶነሮች ሎት 2 አላቂ የፅዳት እቃዎች ፣ ሎት 3 የኤሌክትሮኒክስ (ICT) እቃዎች እና ሎት 4. የመኪና ጎማዎች በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2% ወይም ሎት 1 ብር 3,000ሎት 2 ብር 3,000ሎት 3 ብር 30,000እና ሎት ብር 2,000
Jan-20-21 17:36:58
Jan-29-21 17:36:58
Jan-20-21 13:57:21
Jan-30-21 13:57:21
Jan-18-21 13:07:41
Feb-03-21 13:07:41