Furniture & Furnishing
Sort/Listing by:
አፄ ቴዎድሮስ አፀደ ሕጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የትምህርት እቃዎች፣ የትምህርት ማበልፀጊያና የማዕከል እቃዎች የደንብ ልብስ የፅዳት እቃዎች የሕትመት ሥራዎች ቋሚ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት 1--3000 ሎት 2--2000 ሎት 3-- 3000 ሎት 4--2000 ሎት 5--4000
Jan-23-21 10:51:26
Feb-04-21 10:51:26
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ለ2013 በጀት ዓመት ሀ. ካፍቴሪያ አገልግሎት ኤሴክትሮኒከስ አቃዎች ለሊ የተለያዩ ኤሌክትሪከ እቃዎች ሒ ለመኪና ጥገና ጋራዥ አገልግሎት መ. ለካፍቴሪያ አገልግሎት ፈርኒቸር ሠ. የፕላዝማ ሳጥን ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ለሎት ሀ፣ሐ፤መ እና ሠ ለሎት ብር 20,000 ሲፒኦ እና ለሎት ለ10,000
Jan-23-21 10:31:20
Feb-01-21 10:31:20
የጂማ ከተማ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የተለያዩ የቢሮ እቃዎቸ (ፈርኒቸር) የተለያዩ የመብራት አቃዎች የኮምፒውተር ኔትወርከ እቃዎች የተለያየ መጠን ያላቸው ድንኳኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10,000( አስር ሺህ )
Jan-23-21 10:21:06
Feb-05-21 10:21:06
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ጎጃም አስ/ዞን የደጀን ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ሎት-1 ፣ የጽህፈት መሳሪያ ሎት-2 የኤሌክትሮኒክስ ሎት-3 የዲች ግንባታ ሎት-4 የውጭ ስሪት ፈርኒቸር /ተገጣጣሚ የቢሮ ዕቃ/ ሎት የመንገድ ዳር መብራ ፓውዛ ሎት-6 የደንብ ልብስ 6.1 የደንብ ልብስ ብትን ጨርቅ 6.2 የተዘጋጁ ልብሶች 6.3 ጫማ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ግዥ
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ለሎት-1 ብር 2,500/ሁለት ሺህ አምስት መቶ ብር/ ከ 00/100/ ለሎት2 ብር 4,600 /አራት ሺህ ስድስት መቶ ብር/ ለሎት 3 ብር 15,000 አስራ አምስት ሺህ ብር/ ለሎት-4 ብር 1,200 /አንድ ሺህ ሁለት መቶ ብር/ ለሎት-5 ብር 2,500.00 /ሁለት ሺህ አምስት መቶ -ብር ለሎት 6; ብር 900 / ዘጠኝ መቶ ብር ከ00/100/ ለሎት 6.2 ብር 900 /ዘጠኝ መቶ ብር/ ለሎት-6.3 ዘጠኝ መቶ ብር
Jan-22-21 14:10:07
Feb-04-21 14:10:07
የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ፋይናንስ ፅ/ቤት የቋሚ እቃ (የተለያዩ ፈርኒቸር እና ኤሌክትሮኒክስ)፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የፅዳት እቃዎች፣ ስለሚፈልግ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 5,000 (አምስት ሽህ ብር)
Jan-22-21 12:29:26
Feb-03-21 12:29:26
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በ2013 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ የቢሮ ፈርኒቸሮችንና የቢሮ ቋሚ መገልገያ ዕቃዎችን አቅራቢዎች በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ከአቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 20,000(ሀያ ሺህ ብር)
Jan-21-21 17:44:28
Feb-02-21 17:44:28
በደ/ብ/ብ/ከ/መንግስት የዳውሮ ዞን ፋ/ኢ/ል/ መምሪያ በ2013 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች ሎት-1 ደንብ ልብስ ሎት-2 ሞተር ሳይክል ሎት-3 ጀኔረተር ሎት-4 ኤሌክትሮኒክስ እና ሎት-5 ፈርኒቸር በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 5000/አምስት ሺህ ብር/
Jan-21-21 17:11:47
Feb-03-21 17:11:47
የአሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለገበያ የተዘጋጀ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ለገበያ የተዘጋጀ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (አላቂ) ለገበያ የተዘጋጀ የፅዳት ዕቃዎች ለገበያ የተዘጋጀ የፅህፈት መሣሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2 %
Jan-21-21 16:28:05
Feb-01-21 16:28:05
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለስልጣን ምድብ1ጎማ 185/6oR 15፣ጎማ 205/R168PR፣ ምንጣፍ / መረጋገጫ/ ፣ የወንበር ልብስ የፊትና የኋላ ያሪስ፣ የሙቀት መከላከያ የፊትና የኋላ ያሪስ፣ የወንበር ልብስ የፊትና የኋላ ቶዮታ፣ የወንበር ሙቀት መከላከያ ቶዮታ ፣የመኪና ሽታ ማጥፊያ፣ ፖሊሽ፣ ዳሽ ቦርድ ቅባት፣ የውሻ ቆዳ፣ ኬሪቦይ ከነ ቤድ
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 10,000/አስር ሺህ ብር/
Jan-21-21 16:08:55
Feb-03-21 16:08:55
የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ትም/ቢሮ ለህጻናትተማሪዎች የፕላስቲክ ወንበርና ጠረጴዛ ግዥ። ከ5ኛእስከ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች አጋዥ መጽሀፍት ግዥ። ለተማሪዎችየፅህፈት መሳሪያዎች ግዥ ለመፈጸም በሥራ መስክ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶች ለማወዳደር ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1ኛለህጻናት ተማሪዎች የፕላስቲክ ወንበርና ጠረጴዛ የገንዘብ መጠን ብር 6000 /ስድስት ሺህ ስምንት መቶ ሃያ ሰባትብር/ 2ኛ.ለተማሪዎች ፅህፈት መሳሪያ የገንዘብ መጠን ብር 530400/ አምስት ሺህ ሶስት መቶ አራት ብር/ 3ኛ.ለ5ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች አጋዥ መጽሐፍት መጠን ብር 00/ አስራ አንድ ሺህ ሶስት መቶ ሰባ ስምንት/ብር
Jan-21-21 15:55:48
Feb-01-21 15:55:48
Jan-21-21 11:16:02
Jan-28-21 11:16:02
የመከላከያ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 1ኛ. ሎት 1 የፅህፈት እቃዎች 2ኛ. ሎት 2 የፅዳት እቃዎች 3ኛ ሎት3 ቋሚና አላቂ የቢሮ እቃዎች 4ኛ ሎት 4 የምግብ ቤት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ለሎት አንድ 16,600(አስራ ስድስት ሺህ ስድስት መቶ ብር) ለሎት ሁለት 22,500(ሃያሁለት ሺህ አምስት መቶ ብር) ለሎት ሶስት 11,000(አስራ አንድ ሺህ ብር) ለሎት አራት 20,000(ሃያ ሺህ ብር)
Jan-20-21 17:46:57
Feb-01-21 17:46:57
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዚህ በታች የተገለፀውን የተለያዩ ዓይነት የህፃናት ማቆያ መጫወቻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 5,000(አምስት ሺህ ብር)
Jan-20-21 17:39:25
Feb-01-21 17:39:25
Jan-20-21 15:34:32
Jan-26-21 15:34:32
Jan-20-21 13:57:21
Jan-30-21 13:57:21
Jan-18-21 13:07:41
Feb-03-21 13:07:41
የመቅደላ አምባ ዩኒቨርስቲ የጭነት መኪና አገልግሎት ግዥ ፣የተለያዩ መጽሐፎች ግዥ ፣የላቦራቶሪ እቃዎች ግዥ፤የደንብ ልብስ ግዢ ፤፣የስፖርት እቃዎች ግዥ ሰብል ዘር ግዥ ፤የፈርኒቸር እቃዎች ግዥ አትክልትና የመኖ ዘር ግዥ ፤ ስማርት ሚቲንግ ሩም ግዥ የዶሮ ቤት እና ተያያዥ አቃዎች ግዥ ፤ጤፍ ግዥ ፡ የዳቦ እርሾ ግዥ ፤ሱፐር ማርኬት አገልግሎት ግዥ ፤የዳቦ ዱቄት ግዥ የትራክተር በግልጽ ጨረታ
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት 1፡ የጨረታ ማስከበሪያ ለየአንዳንዱ መኪና ጨረታ 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) ለሎት 2. የጨረታ ማስከበሪያ 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ለሎት 3 የጨረታ ማስከበሪያ 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ለሎት 4 የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) ለሎት 5 የጨረታ ማስከበሪያ 60,000 (ስልሳ ሺህ ብር) ለሎት 6 የጨረታ ማስከበሪያ 30,000(ሰላሳ ሺህ ብር) ለሎት 7የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) ለሎት 8 የጨረታ ማስከበሪያ 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) ለሎት 9 የጨረታ ማስከበሪያ 80,000 (ሰማኒያ ሺህ ብር) ለሎት 10 የጨረታ ማስከበሪያ 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) ለሎት 11 የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) ለሎት 12 የጨረታ ማስከበሪያ 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) ለሎት 13 የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 (አስር ሺህ ብር) ለሎት 14 የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) ለሎት 15 የጨረታ ማስከበሪያ 80,000 (ሰማኒያ ሺህ ብር)
Jan-18-21 13:01:26
Jan-31-21 13:01:26
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Jan-18-21 12:19:41
Feb-06-21 12:19:41
Jan-15-21 16:57:50
Jan-29-21 16:57:50