Food & Beverage
Sort/Listing by:
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ጎንደር መስ/ዞን የሊቦ ከምከም/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ሎት01 የተለያዩ የግንባታ እቃዎችን፣ ሎት02 የእንስሳት መኖ ሎት03 የተለያዩ የግብርና ግብዓቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ለሎት 1 (የተለያዩ የግንባታ እቃዎችን) 80,000/ሰማንያ ሺ ብር/፣ ለሎት 2 (የእንስሳት መኖ) 26,000 /ሃያ ስድስት ሺ ብር/፣ለሎት 3 (የተለያዩ የግብርና ግብዓቶችን) 14,000/አስራ አራት ሺ ብር/
Jan-23-21 10:41:55
Feb-21-21 10:41:55
Jan-23-21 09:39:37
Feb-11-21 09:39:37
Jan-22-21 17:29:45
Feb-11-21 17:29:45
Jan-22-21 16:54:33
Feb-11-21 16:54:33
Jan-22-21 16:23:39
Feb-04-21 16:23:39
Gondar Malt Factory P.L.C. now invites sealed bids from eligible bidders for the FOB supply of two raw spring malting barley of crop year 2020.
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): USD 10,000 (Ten Thousand Dollars)
Jan-22-21 15:40:28
Feb-28-21 15:40:00
Jan-22-21 15:29:10
Feb-11-21 15:29:10
Jan-22-21 14:06:26
Feb-11-21 14:06:26
Jan-22-21 13:49:27
Feb-18-21 13:49:27
በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ሆስፒታል ለሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ማለትም ምግብ እቃዎች አቅርቦት፤ የህክምና ኦክስጅን ሲሊንደር ከነቫልቩ የአናፂ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ህጋዊና ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 3000/ሶስት ሺህ ብር/
Jan-21-21 17:14:06
Feb-09-21 17:14:06
የቦንጋ ዶሮ እርባታ ማዕከል በማእከሉ በመርባት ላይ ለሚገኙ ዶሮዎች 1ኛ ደረጃ በቆሎ፣ፉርሽካ፣ ፉርሽኬሎ፣ የኑግ ፋጉሎ እና የአኩሪ አተር ፋጉሎ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ጨረታ CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1%
Jan-21-21 16:59:45
Feb-02-21 16:59:45
Jan-21-21 16:55:19
Feb-11-21 16:55:19
Jan-21-21 12:06:10
Feb-04-21 12:06:10
Jan-21-21 11:40:17
Feb-03-21 11:40:17
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ በመደበኛ ካፒታል በጀት ለአትክልትና ፍራፍሬ ልማትና ማስፈፀሚያ ከተመደበው በጀት በክልላችን ላሉ ዞኖችና ወረዳዎች ለ2013 ዓ.ም የሚያገለግል የፖሊቲን ቲዩብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 42,000
Jan-18-21 13:18:40
Jan-31-21 13:18:40
የኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆ/ል 2013 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ ታካሚዎችና ሰራተኞች የሆቴል አገልግሎት የሚያቀርቡት ኮከብ 3ኛ 4 የሆቴል ድርጅቶችንና ውሃ አቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ)
Jan-18-21 12:37:33
Feb-04-21 12:37:33
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ሎት 1 50,000 ሎት 2 30,000
Jan-18-21 12:36:11
Jan-30-21 12:36:11
የሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ/ደ/3 ሆስፒታል የተለያዩ የሲቪል አልባሳት እና ጫማ ለተለያዩ ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት እና የፅዳት እቃዎች የተለያየ ለታካሚ ቀለብ አገልግሎት የሚውሉ ምግብ ነክ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የተለያዩ የሲቪል አልባሳት እና ጫማ 16,000.00 ለተለያዩ ስልጠና አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት እና የፅዳት እቃዎች 4,200.00 የተለያየ ለታካሚ ቀለብ የሚውሉ እቃዎች 37,500.00
Jan-15-21 15:28:53
Feb-02-21 15:28:53
በባሌ ዞን ማረሚያ ቤት ብቻ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ አቅርቦት ከየካቲት 1/2013 ዓ/ም እስከ ሰኔ 30/2013 ዓ/ም ለ5 (አምስት) ወር በሚቆይ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ከመቶ ሁለት (2 ፐርሰንት)
Jan-15-21 15:26:40
Feb-05-21 15:26:40