ExtraTenders.com | All Business Tenders in one Platform
Toggle Navigation
  • Get Daily Email Alert
  • All Tenders in Ethiopia
  • Register /ይመዝገቡ (New)
  • Buy bid / የጨረታ ሰነድ ግዛ
  • Help? 0903050005
  • Line: +251 116 66 3601/00
  • login
Advanced Search Close
Sort/Listing by:
Title Category Posting Date

የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ለህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የላቦራቶሪ ቁሳቁስ ዕቃዎች ግዥ በ2022 በCARES ACT Project በጀት በክልላችን የኮቪድ 19 የላቦራቶሪ ድጋፍ እንዲውል በተያዘው ዕቅድ መሠረት ቁሳቁስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡

አዲስ ጨረታ
Medical Equipment & Laboratory , Office Supplies & Stationary , Computers & Accessories , Electronics & Electrial Supplies , Home Appliances & Accessories , Furniture & Furnishing, Free Tenders
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/
 በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ለህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የላቦራቶሪ ቁሳቁስ ዕቃዎች ግዥ በ2022 በCARES ACT Project በጀት በክልላችን የኮቪድ 19 የላቦራቶሪ ድጋፍ እንዲውል በተያዘው ዕቅድ መሠረት ከዚህ በታች የተመለከተ ዝርዝር ቁሳቁስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አ
Jul-02-22 11:56:20
Jul-17-22 11:56:20

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቢሾፍቱ ከተማ የሚገኘው የእንስሳት ሕክምና እና ግብርና ኮሌጅ ለ2015 በጀት ዓመት የሚውሉ ለተማሪዎች ምግብ ቤት የሚውሉ የተለያዩ የምግብ ጥሬ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

አዲስ ጨረታ
Food & Beverage, Agriculture & Farming, Free Tenders
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር እ/ህ/ግ/ኮ 001/2015 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቢሾፍቱ ከተማ የሚገኘው የእንስሳት ሕክምና እና ግብርና ኮሌጅ ለ2015 በጀት ዓመት የሚውሉ ለተማሪዎች ምግብ ቤት የሚውሉ የተለያዩ የምግብ ጥሬ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም:- ተጫራቾች በዘ
Jul-02-22 11:45:39
Jul-17-22 11:45:39

Ethio telecom invites all interested and eligible bidders (BC/GC grade 5 & above) for the procurement of Construction of B+G+4 Building & Related works at Assela and Construction of G+4 Shop, Office Building & Related Works at Sebeta

አዲስ ጨረታ
Construction , Construction & Finishing Materials, Free Tenders
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Ethio telecom INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID Floating Date: As of July 4, 2022 RFQ No. 4086249 Ethio telecom invites all interested and eligible bidders (BC/GC grade 5 & above) by th
Jul-02-22 11:44:23
Jul-25-22 11:44:23

Ethio telecom invites all interested and eligible bidders for the procurement of Flat Drop Cable Clamp and Round Drop Cable Clam.

አዲስ ጨረታ
Networking & Infrastructure , Electronics & Electrial Supplies , Computers & Accessories , Free Tenders
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 50,000
INVITATION TO INTERNATIONAL COMPETITIVE BID FLOATING DATE: AS OF JULY 4, 2022 RFQ NO. 4086339 Ethio telecom intends to sign a Master Frame Agreement (MFA) contract for one (1) year with a possibi
Jul-02-22 11:43:00
Aug-03-22 11:43:00

Ethio telecom invites all interested and eligible bidders for procurement of Dry latrine & Hageremariam and Guard House Construction , Construction of fence and Aluminum Guard House ,Construction & modification of Regional Cafeteria and Construction

አዲስ ጨረታ
Construction , Water Works & Construction , Construction & Finishing Materials, Free Tenders
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): Construction of dry latrine at Ankober &Hageremariam and Aluminum Guard House 35,000.00 ; Construction of fence and Aluminum GH 50,000.00; Construction and modification of Regional Cafeteria 25,000.00; Construction of fence 35,000.00
Ethio telecom INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID Ethio telecom invites all interested and eligible bidders by this National Competitive Bid (NCB) for procurement of Dry latrine at Ankober &am
Jul-02-22 11:41:26
Jul-14-22 11:41:26

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ያገለገሉ መኪኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

አዲስ ጨረታ
Sales, Disposals & Foreclosure, Free Tenders
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 20%
ያገለገሉ መኪኖችን ለመሸጥ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ያገለገሉ መኪኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህ ጨረታ ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች ያለውን መስፈርት ማሟላትና መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ያሳውቃል፡፡ ተጫራቾች የጨረ
Jul-02-22 11:37:54
Jul-13-22 11:37:54

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለDesign and Construction of, Employee Cafeteria Building, Staff Locker and Shower Room building project at Addis Ababa Bole International Airport on TurnKey Basis ስራዎችን እንዲያከናውኑለት ብቁ ተወዳዳሪዎች ለመጋበዝ ይፈልጋል፡፡

አዲስ ጨረታ
Construction , Consultacy ( Con ), Furniture & Furnishing, Construction & Finishing Materials, Free Tenders
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር)
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለDesign and Construction of, Employee Cafeteria Building, Staff Locker and Shower Room building project at Addis Ababa Bole International Airport on TurnKey Basis ስራዎች
Jul-02-22 11:36:56
Jul-21-22 11:36:56

የመንግሥት ግዥ አልግሎት ንብረትነታቸው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ፣ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቤተ-መዛግብትና ቤተ መጻህፍት አገልግሎት የሆኑ ያልግሎት ጊዜአቸው ያበቃና በባህሪአቸው በአደገኛ ቆሻሻ ዝርዝር ውስጥ የሚካተቱ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

አዲስ ጨረታ
Sales, Disposals & Foreclosure, Free Tenders
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 10%
የጨረታ ማስታወቂያ ያገልግሎት ጊዜያቸው ያበቃና በአደገኛ ቆሻሻ ዝርዝር ውስጥ የሚካተቱ ልዩ ልዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁፕር PPS/NVP-3FBI/14/10/2014 የመንግሥት ግዥ አልግሎት ንብረትነታቸው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ፣ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቤተ-መዛ
Jul-02-22 11:30:25
Jul-17-22 11:30:25

የአዲስ አበባ ግንባታ ኢንተርኘራይዝ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና መገልገያ መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

አዲስ ጨረታ
Engineering Service & Machinery, Energy, Power & Generators , Free Tenders
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር ብቻ/
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አ/አ/ከ/አስ/ግ/ኢ/ግጨ/ቁ/021/2014 የአዲስ አበባ ግንባታ ኢንተርኘራይዝ የሚከተሉትን የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና መገልገያ መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ Diesel Engine Concrete vibrators with Hose Water pump Water
Jul-02-22 11:20:28
Jul-26-22 11:20:28

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የወደራ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራት ዩኒዬን ኃላፊነቱ የተወሰነ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት እና ለመሽጥ ይፈልጋል::

አዲስ ጨረታ
Sales, Disposals & Foreclosure, Free Tenders
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የወደራ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራት ዩኒዬን ኃላፊነቱ የተወሰነ ከዚህ በታች በሎት የተዘረሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት እና ለመሽጥ ይፈልጋል:: ሎት 1 ልዩ ልዩ ሰብሎች ሽያጭ (ባቄላ ፣ዱቤ ሽምብራ፣የአካባቢ ሽምብ
Jul-02-22 11:14:30
Jul-08-22 11:14:30

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ 2015 በጀት ዓመት የተለያዩ ግዥዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

አዲስ ጨረታ
Computers & Accessories , Electronics & Electrial Supplies , Food & Beverage, Agriculture & Farming, Hospitality,Tour and Travel, Free Tenders
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): የላፕቶፕ እና cd projectors 400,000 የእንስሳት ምጥን መኖ 50,000 የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ 50,000
የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ 2015 በጀት ዓመት የሚከተሉትን ግዥዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ሠነድ ጋር፤ በዘመኑ የታደሰ እና በዘርፉ አግባብነት ያለው ህጋዊ ንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር እና
Jul-02-22 11:12:02
Jul-18-22 11:12:02

በአብክመ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በደን ቴክኖሎጂ አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ሙከራቸውን የጨረሱ ዛፎች |ደን| ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::

አዲስ ጨረታ
Sales, Disposals & Foreclosure, Free Tenders
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 1%
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በደን ቴክኖሎጂ አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ሙከራቸውን የጨረሱ ዛፎች |ደን| ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: ስለሆነም: የሚጠበቅባቸውን የዘመኑን ግብር የከፈሉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ የሚያቀርብ የግብር ከፋይ
Jul-02-22 11:09:18
Jul-16-22 11:09:18

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 2 የካ አያት ቁትር 2 ሰላም ሰፈር የጋራ መኖሪያ ቤቶች ኃ/የተ/የግ/ ማህበር ከግንቦት ወር 2009 ዓ.ም እስከ ግንቦት 30/2014 ዓ.ም ድረስ ያለውን የማህበሩን የልማት ሥራዎች ሂሳብ ህጋዊ ፈቃድ ባላቸው ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።

አዲስ ጨረታ
Accounting & Auditing, Free Tenders
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 2 የካ አያት ቁትር 2 ሰላም ሰፈር የጋራ መኖሪያ ቤቶች ኃ/የተ/የግ/ ማህበር ከግንቦት ወር 2009 ዓ.ም እስከ ግንቦት 30/2014 ዓ.ም ድረስ ያለውን የማህበሩን የልማት ሥራዎች ሂሳብ ህጋዊ ፈቃድ ባላቸው ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወ
Jul-02-22 11:07:41
Jul-15-22 11:07:41

የአርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት (አህሪ) ቢሾፍቱ ከተማ ውስጥ ላሉ ባለ 4 ኮከብ የሪዞርት አገልግሎት ግዥ ለአንድ ዓመት የማዕቀፍ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

አዲስ ጨረታ
Hospitality,Tour and Travel, Free Tenders
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 75,000.00 (ሰባ አምስት ሺ ብር)
የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አህሪ/ብ/ግ/ጨ/16/2014 ዓ.ም የአርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት (አህሪ) ቢሾፍቱ ከተማ ውስጥ ላሉ ባለ 4 ኮከብ የሪዞርት አገልግሎት ግዥ ለአንድ ዓመት የማዕቀፍ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ ሎት የጨረታ
Jul-02-22 11:06:09
Jul-17-22 11:06:09

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ሠራተኛ ማህበር የሠራተኞች ክበብ አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡

አዲስ ጨረታ
Hospitality,Tour and Travel, Free Tenders
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 10,000 (አስር ሺ)
ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢነ..አ.ድ ሠ.ማ.001/2014 የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ሠራተኛ ማህበር የሠራተኞች ክበብ አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች ማሟላት የሚችሉ ድርጅቶች በጨረታው መወዳደር ይችላ
Jul-02-22 11:03:52
Jul-22-22 11:03:52

The Bacho-Woliso Farmers' cooperative Union invites sealed bids from eligible bidders for the Construction work

አዲስ ጨረታ
Construction , Construction & Finishing Materials, Free Tenders
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): Birr 500,000 (Five Hundred Thousand Birr)
INVITATION TO BID Bacho-Woliso Farmers' cooperative Union is interested in procurement of works for which this Invitation for Bids is issued: The Bacho-Woliso Farmers' cooperative Union has its
Jul-02-22 10:49:02
Jul-22-22 10:49:02

COOPI-Cooperazione Internazionale invites eligible bidders for the supply of various type of wash NFI and ES/NFIS kits

አዲስ ጨረታ
Cleanings & Detergents , Free Tenders
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
INVITATION TO TENDER FOR SUPPLY OF VARIOUS TYPE OF WASH NFI AND ES/NFI KIT Contract title: Framework contract for supply various type of WASH NFI and ES/NFI KIT for COOPI program in Ethiopia. Pub
Jul-02-22 10:46:24
Jul-16-22 10:46:24

Ethio telecom invites all interested and eligible bidders for the procurement of White Board

አዲስ ጨረታ
Education & Training, Furniture & Furnishing, Free Tenders
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 16,000.00
Ethio telecom INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID Floating Date: As of July 7, 2022 RFQ No. 4086442 Ethio telecom invites all interested and eligible bidders by this National Competitive Bid
Jul-02-22 10:41:25
Jul-28-22 10:41:25

COOPI Cooperazione Internazionale invites interested bidders for the supply of different type of HDPE pipes

አዲስ ጨረታ
Plastic, Pipes & Fittings , Construction & Finishing Materials, Free Tenders
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
INVITATION TO TENDER FOR SUPPLY OF DIFFERENT TYPE OF HDPE PIPES Contract title: Framework contract for supply different types of HDPE pipes for COOPI program in Ethiopia. Publication reference: PT
Jul-02-22 10:39:22
Jul-16-22 10:39:22

COOPI invites interested and eligible bidders to bid for supply, transportation, installation, commissioning and testing of solar pumping system.

አዲስ ጨረታ
Energy, Power & Generators , Engineering Service & Machinery, Construction , Construction & Finishing Materials, Free Tenders
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Funded by European Union Humanitarian Aid Invitation to tender for supply, transportation Installation, commissioning and testing Of solar pumping system COOPI - Cooperazione Internazionale Ethiop
Jul-02-22 10:36:33
Jul-16-22 10:36:33
  • Prev
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • Next
  • You are here:  
  • Home
  • All Latest Tenders in Ethiopia
  • Create an account
  • Forgot your username?
  • Forgot your password?

Tenders By Category

  • Accounting & Auditing (14)
  • Advertising & Promotion (8)
  • Agriculture & Farming (32)
  • Announcements (30)
  • Bank and Insurances (6)
  • Bekur (Bahir Dar ) Tenders (10)
  • Building & House Rental (5)
  • Car Rental (20)
  • Chemical & Industry input (22)
  • Cleanings & Detergents (25)
  • Computers & Accessories (81)
  • Construction (137)
  • Construction & Finishing Materials (202)
  • Consultacy ( Con ) (18)
  • Consultacy ( Tech) (7)
  • Consultancy (42)
  • Education & Training (21)
  • Energy, Power & Generators (47)
  • Engineering Service & Machinery (111)
  • Ethio-Telecom (ኢትዮ ቴሌኮም) Tenders (16)
  • Food & Beverage (30)
  • Free Tenders (903)
  • Furniture & Furnishing (33)
  • Gardening & Hand Tools (22)
  • General Service Provision
  • Health and Medicne (11)
  • Home Appliances & Accessories (6)
  • Hospitality,Tour and Travel (12)
  • IT and Telecom (5)
  • Land Lease & Real Estate
  • Machinery Rental (5)
  • Medical Equipment & Laboratory (16)
  • Minerals & Natural Resources
  • Miscellaneous & General (100)
  • Networking & Infrastructure (35)
  • Office Supplies & Stationary (24)
  • Packaging, Wrapping & Papers (17)
  • Plastic, Pipes & Fittings (32)
  • Printing & Publishing (16)
  • Proforma-Request
  • Sales, Disposals & Foreclosure (64)
  • Software & Systems (30)
  • Sport Materials & Equipment (2)
  • Steel, Metals & Aluminium (19)
  • Textile, Garment & Leather (21)
  • Vehicles & Sparparts Purchase (46)
  • Warehousing, Transit & Transport Service (20)
  • Water Works & Construction (52)
  • Wood & Wood Work (21)

Ads Statistics

Total ads: 5435
Active ads: 920
Added today: 0
Added last 24h: 83
Added current week: 83
Added last 7 days: 330
Added current month: 172
Added last 30 days: 1616
Added current year: 5435
Added last year: 5435
Active auction: 0
Categories: 53

Back to Top

© 2022 ExtraTenders.com | All Business Tenders in one Platform