ExtraTenders.com | All Business Tenders in one Platform
Toggle Navigation
  • Get Daily Email Alert
  • All Tenders in Ethiopia
  • Register /ይመዝገቡ (New)
  • Buy bid / የጨረታ ሰነድ ግዛ
  • Help? 0903050005
  • Line: +251 116 66 3601/00
  • login
Advanced Search Close
Sort/Listing by:
Title Category Posting Date

ስማርት ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት ሂሳብ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል።

Accounting & Auditing
የጨረታ ማስታወቂያ ስማርት ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን እኤአ ከጥር 1 ቀን 2019 እስከ ታህሳስ 31/2020 ድረስ ያለውን የሁለት ዓመት የስራ ክንውን ሂሳብ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ስለሚፈልግ የታደሰ የኦዲተሪነት ፈቃድና የሙያ ማረጋገጫ ፈቃድ ያላችሁ፣የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ፣ በሙ
Dec-21-20 13:59:21
Jan-24-21 13:59:21

አንፎርጎትን ፌስስ በፌዴራል ሲቪል ሦሣይት ድርጅቶች እኤ.አ 2020, 2021 እና 2022 መጨረሻ ድረስ የሒሳብ ምርመራ ኦዲት ለሦስት ዓመታት ማሠራት ይፈልጋል፡፡

Accounting & Auditing
የኦዲት ጨረታ ድርጅታችን አንፎርጎትን ፌስስ በፌዴራል ሲቪል ሦሣይት ድርጅቶች ኤጀንሲ በድጋሚ በምዝገባ ቁጥር 313 ተመዝግቦ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን ቢሾፍቱ ከተማ የበጎ አድራጎት ሥራ በመሥራት ላይ ይገኛል፡፡ ስለሆነም እኤ.አ 2020, 2021 እና 2022 መጨረሻ ድረስ የሒሳብ ምርመራ ኦዲት ለሦስት ዓመታ
Jan-04-21 16:07:08
Jan-20-21 16:07:08

የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ በውስጡ የሚገኘውን ባህል ለኢትዮጵያ ልማት ፕሮጀክት ሂሳብ በተፈቀደለት የሂሳብ ኦዲተር ኦዲት ለማስደረግ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Accounting & Auditing
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 5,000
የግልፅ የኦዲት ስራ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001 የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ በውስጡ የሚገኘውን ባህል ለኢትዮጵያ ልማት ፕሮጀክት ሂሳብ በተፈቀደለት የሂሳብ ኦዲተር ኦዲት ለማስደረግ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መመዘኛ የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው መ
Jan-09-21 10:04:39
Jan-22-21 10:04:39

ሕብር ስኳር አክስዮን ማህበር ከ2013–2015 በጀት ዓመት ለ 3 ዓመት የሚቆይ የሂሳብ ምርመራ (ኦዲት) ሥራ በተፈቀደለትና በተመሰከረለት የውጭ ኦዲተር የሂሳብ መዝገብ ለማስፈተሽና ለማስመርመር (ኦዲት ለማስደረግ) ይፈልጋል።

Accounting & Auditing
የሒሳብ ምርመራ (ኦዲት ሥራ) ጨረታ ማስታወቂያ ሕብር  ስኳር አክስዮን ማህበር ከ2013–2015  በጀት  ዓመት  ለ 3  ዓመት  የሚቆይ  የሂሳብ  ምርመራ  (ኦዲት)  ሥራ  በተፈቀደለትና  በተመሰከረለት  የውጭ  ኦዲተር  የሂሳብ  መዝገብ  ለማስፈተሽና  ለማስመርመር  (ኦዲት  ለማስደረግ)  ይፈልጋል።  በመሆ
Jan-09-21 12:22:36
Jan-21-21 12:22:36

DGF is pleased to invite qualified and authorized Audit Firms

Accounting & Auditing
Call for External Auditors Digital Green Foundation (DGF) is a not-for profit international development organization that uses an innovative digital platform for community engagement to improve livel
Jan-11-21 17:08:42
Jan-21-21 17:08:42

ሕብር ስኳር አክስዮን ማህበር ከ2013 – 2015 በጀት አመት ለ 3 አመት የሚቆይ የሂሳብ ምርመራ (ኦዲት) ስራ በተፈቀደለትና በተመሰከረለት የውጭ ኦዲተር የሂሳብ መዝገብ ለማስፈተሸና ለማስመርመር (ኦዲት ለማስደረግ) ይፈልጋል፡፡

Accounting & Auditing
የሒሳብ ምርመራ (ኦዲት ስራ) ጨረታ ማስታወቂያ ሕብር ስኳር አክስዮን ማህበር ከ2013 – 2015 በጀት አመት ለ 3 አመት የሚቆይ የሂሳብ ምርመራ (ኦዲት) ስራ በተፈቀደለትና በተመሰከረለት የውጭ ኦዲተር የሂሳብ መዝገብ ለማስፈተሸና ለማስመርመር (ኦዲት ለማስደረግ) ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
Jan-12-21 10:20:44
Jan-21-21 10:20:44

The International Fertilizer Development Center (IFDC) intends to undertake a financial audit for the facial year 2020

Accounting & Auditing
CALL FOR OFFER TERMS OF REFERENCE FOR UNDERTAKING EXAMINATION FINANCIAL AUDIT FOR THE FISCAL YEAR 2020 Introduction: The International Fertilizer Development Center (IFDC) is a non-profit pub
Jan-12-21 12:15:14
Jan-22-21 12:15:14

የኢትዮጵያ ቱሪስት ንግድ ሥራ ድርጅት ከ2012-2014 በጀት ዓመት በ IFRS የተጋጀውን ሂሳብን በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

Accounting & Auditing
የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን የኢትዮጵያ ቱሪስት ንግድ ሥራ ድርጅት ከ2012-2014 በጀት ዓመት በ IFRS የተጋጀውን ሂሳብን በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ የታደሰ የንግድ
Jan-12-21 13:33:21
Jan-26-21 13:33:21

ኦሮሞ ራስ አገዝ ማህበር እ.ኤ.አ የ2020 ዓመታዊ ሂሳቡን በውጭ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል::

Accounting & Auditing
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሞ ራስ አገዝ ማህበር (ኦስራ) የኢትዮጵያ ነዋሪዎች በጐ አድራጐት ድርጅት ሲሆን በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ የተቀናጁ የገጠር ልማት ስራዎችን በመስራት ላይ ይገኛል:: ኦሮሞ ራስ አገዝ ማህበር እ.ኤ.አ የ2020 ዓመታዊ ሂሳቡን በውጭ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል:: በዚህ መሠረት፡
Jan-12-21 15:08:50
Jan-20-21 15:08:50

የአዕምሮ ጤና ክብካቤ ማህበር - ኢትዮጵያ አገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ሲሆን፤ እ.ኤ.አ የ2020 ዓ.ም ሒሳብን በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

Accounting & Auditing
የሒሳብ ምርመራ አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ የአዕምሮ ጤና ክብካቤ ማህበር - ኢትዮጵያ አገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ሲሆን፤ እ.ኤ.አ የ2020 ዓ.ም ሒሳብን በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ የሒሳብ ምርመራ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች የሚከተሉትን መሥፈርቶች በማሟ
Jan-13-21 15:11:12
Jan-26-21 15:11:12

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት በሀዋሳ ከተማ የሚገኘው የአብንኤዘር ሳፖርቲንግ ኤንድ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን /Ebenezer Supporting and development Association/ የበጎ አድራጎት ድርጅት በ2012/13/2020 የበጀት ዓመት ያከናወናቸውን የፋይናንስ ስራዎችን የውጪ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

Accounting & Auditing
የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት በሀዋሳ ከተማ የሚገኘው የአብንኤዘር ሳፖርቲንግ ኤንድ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን /Ebenezer Supporting and development Association/ የበጎ አድራጎት ድርጅት በ2012/13/2020 የበጀት ዓመት ያከናወናቸውን የፋይናንስ ስራዎችን የውጪ ኦዲተሮችን አ
Jan-13-21 15:12:21
Jan-21-21 15:12:21

Roots Ethiopia (RE) Call for External Audit Service

Accounting & Auditing
Call for External Audit Service Roots Ethiopia (RE) is a foreign charity registered and licensed by the Agency of Civil Society Organizations in accordance with the Agency’s Proclamation No. 1113/201
Jan-13-21 16:25:13
Jan-21-21 16:25:13

የኢትዮጵያ ቱሪስት ንግድ ሥራ ድርጅት ከ2012-2014 በጀት ዓመት በIFRS የተዘጋጀውን ሂሳብን በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

Accounting & Auditing
የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን የኢትዮጵያ ቱሪስት ንግድ ሥራ ድርጅት ከ2012-2014 በጀት ዓመት በIFRS የተዘጋጀውን ሂሳብን በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ የታደሰ የንግድ
Jan-13-21 16:26:16
Jan-26-21 16:26:16

New Bright Community Development Center (NBCDC)Call for External Audit Service

Accounting & Auditing
Call for External Audit Service  New Bright Community Development Center (NBCDC) is a charitable organization established in 2016, having an objective of implementing a need-based educational project
Jan-13-21 16:35:17
Jan-22-21 16:35:17

ብሬቭ ኸርትስ ኢትዮጵያ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን የሚከተሉትን መስፈርት የሚያሟሉ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

Accounting & Auditing
የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ ብሬቭ ኸርትስ ኢትዮጵያ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን የሚከተሉትን መስፈርት የሚያሟሉ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። መሟላት ያለባቸው ሰነዶችና መስፈርቶች፡- የኦዲት ስራ ህጋዊ ፈቃድ የ2012 ዓ.ም የታደሰ የሙያ ማረጋገጫ ፈቃድ ያለው በኦዲት ስራ ላይ የ
Jan-14-21 10:21:49
Jan-21-21 10:21:49

ቤተር ላይፍ ፎር ፓስቶራሊስትስ የአንድ ዓመት ተኩል የወጪና ገቢ ሁለት ፋይል የሂሳብ ሰነድ በተመሰከረላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

Accounting & Auditing
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ቤተር ላይፍ ፎር ፓስቶራሊስትስ የአንድ ዓመት ተኩል የወጪና ገቢ ሁለት ፋይል የሂሳብ ሰነድ በተመሰከረላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ከዚህ በታች የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉና ሥራውን መስራት የምትፈልጉ የኦዲት ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ
Jan-14-21 16:36:34
Jan-27-21 16:36:34

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መስተዳደር የኦሮሚያ የአካባቢ ደንና የአየር ንብረት ለውጥ ባለሥልጣን በ2013 ዓ/ም የበጀት ዓመት በክልሉ በUIIDP የታቀፈ አየተከናወኑ ያሉትን ሥራዎች የአካባቢና የማህበረሰብ ኦዲት በሙያው ብቃት ያላቸውን ባለ ሙያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Accounting & Auditing
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
የአገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መስተዳደር የኦሮሚያ የአካባቢ ደንና የአየር ንብረት ለውጥ ባለሥልጣን በ2013 ዓ/ም የበጀት ዓመት በክልሉ በUIIDP የታቀፈ አየተከናወኑ ያሉትን ሥራዎች የአካባቢና የማህበረሰብ ኦዲት በሙያው ብቃት ያላቸውን ባለ ሙያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድ
Jan-14-21 17:09:52
Feb-02-21 17:09:52

Direct Aid invites external auditors to make an agreement with us to conduct IPSAS audit report for 3 years from 2020-2022.

Accounting & Auditing
Inviting external auditor Our organization, an international NGO, working in social, health, educational sectors invites external auditors to make an agreement with us to conduct IPSAS audit report f
Jan-15-21 14:32:44
Jan-28-21 14:32:44

ነጃሺ የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2020 ዓመትን የሂሳብ ሪፖርት በውጭ አዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡

Accounting & Auditing
የኦዲት ስራ የጨረታ ማስታወቂያ ነጃሺ የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2020 ዓመትን የሂሳብ ሪፖርት በውጭ አዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ህጋዊ ፍቃድና የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ የኦዲት ድርጅቶች የምትሰሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀ
Jan-15-21 15:59:50
Jan-24-21 15:59:50

አድህኖ የተቀናጀ የገጠር ልማት ማህበር የ2020 በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር (ኦዲት ለማስደረግ) ይፈልጋል፡፡

Accounting & Auditing
የሒሳብ የምርመራ ሥራ ማስታወቂያ አድህኖ የተቀናጀ የገጠር ልማት ማህበር የ2020 በጀት ዓመት ሂሳብ ለማስመርመር (ኦዲት ለማስደረግ) ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ህጋዊ የሆኑ ኦዲተሮችን አወዳደር ሂሳብ ለማስመር እንድንችል ከዋናው ኦዲት ቢሮ የተሰጠ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ፡፡ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፡፡ የቫት እና ቲ
Jan-15-21 17:21:21
Jan-21-21 17:21:21
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • ...
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • You are here:  
  • Home
  • All Latest Tenders in Ethiopia
  • Create an account
  • Forgot your username?
  • Forgot your password?

Tenders By Category

  • Accounting & Auditing (25)
  • Advertising & Promotion (7)
  • Agriculture & Farming (35)
  • Announcements (24)
  • Bank and Insurances
  • Bekur (Bahir Dar ) Tenders (31)
  • Building & House Rental (2)
  • Car Rental (23)
  • Chemical & Industry input (15)
  • Cleanings & Detergents (64)
  • Computers & Accessories (54)
  • Construction (216)
  • Construction & Finishing Materials (75)
  • Consultancy (68)
  • Education & Training (17)
  • Energy, Power & Generators (39)
  • Engineering Services & Equipment (60)
  • Ethio-Telecom (ኢትዮ ቴሌኮም) Tenders (17)
  • Food & Beverage (25)
  • Free Tenders (843)
  • Furniture & Furnishing (50)
  • Gardening & Hand Tools (11)
  • General Service Provision
  • Health and Medicne (8)
  • Home Appliances & Accessories (14)
  • Hospitality,Tour and Travel (17)
  • IT and Telecom (42)
  • Land Lease & Real Estate (4)
  • Machinery Rental (13)
  • Medical Equipment & Laboratory (40)
  • Minerals & Natural Resources (1)
  • Miscellaneous & General (6)
  • Networking & Infrastructure (25)
  • Office Supplies & Stationary (65)
  • Packaging, Wrapping & Papers (7)
  • Plastic, Pipes & Fittings (32)
  • Printing & Publishing (37)
  • Proforma-Request
  • Sales, Disposals & Foreclosure (104)
  • Software & Systems (28)
  • Sport Materials & Equipment (8)
  • Steel, Metals & Aluminium (16)
  • Textile, Garment & Leather (80)
  • Vehicles & Sparparts Purchase (141)
  • Warehousing, Transit & Transport Service (15)
  • Water Works & Construction (46)
  • Wood & Wood Work (17)

Ads Statistics

Total ads: 5680
Active ads: 1133
Added today: 0
Added last 24h: 0
Added current week: 69
Added last 7 days: 274
Added current month: 1171
Added last 30 days: 2039
Added current year: 1171
Added last year: 5680
Active auction: 0
Categories: 51

Back to Top

© 2021 ExtraTenders.com | All Business Tenders in one Platform