Car Rental
Sort/Listing by:
Jun-29-22 14:21:38
Jul-07-22 14:21:38
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ETB 100,000.00 (ETB One Hundred Thousand)
Jun-29-22 13:36:33
Jul-11-22 13:36:33
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር አሶሳ ዩኒቨርሲቲ 2015ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተሽከርካሪ ትራንስፖርት ኪራይ በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 100,000
Jun-29-22 11:38:31
Jul-14-22 11:38:31
በመከላከያ ዩኒቨርሲቲ የኢንጅነሪንግ ኮሌጅ ለ2015 በጀት ዓመት የተለያዩ የመጫን አቅም ያላቸዉ ተሽከርካሪዎችን ለሰራተኞች ማመላለሻ አገልግሎት የሚውሉ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ኮስትር ባስ 20,000.00 (ለአንዱ) አውቶብስ 23,000.00 ሚኒ ባስ ህይሩፍ 15,000.00 ሚኒ ባስ ህይሩፍ 15,000.00 (አንዱ)
Jun-28-22 16:10:21
Jul-13-22 16:10:21
ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የፊልድ መኪና የጭነት የውሃ ማመላለሻ ቦቴ እንዲሁም የፍሳሻ ቆሻሻ ማስወገጃ መኪና አወዳድሮ ለመከራየት ስለሚፈልግ ሕጋዊ ብቃት ያላቸው የአገር ውስጥ ተጫራቾች ይጋብዛል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/
Jun-28-22 10:02:40
Jul-13-22 10:02:40
VSF Germany invites interested bidders to supply various model and make of field vehicles for its operational areas in Afar and SNNPR Regions.
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): Birr 20,000
Jun-27-22 16:49:03
Jul-07-22 16:49:03
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Jun-27-22 10:45:25
Jul-13-22 10:45:25
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ETB 100,000 (ETB One Hundred Thousand)
Jun-27-22 10:43:10
Jul-11-22 10:43:10
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት በያዘው በጀት ዓመት ለተቋሙ ነዳጅ ማደያ አገልግሎት ለመስጠት ከአዲስ አበባ አሶሳ ነዳጅ ለማጓጓዝ የፈሳሽ ቦቴ ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 20,000 /ሃያ ሽህ ብር/
Jun-25-22 11:18:09
Jul-06-22 11:18:09
Jun-25-22 11:16:31
Jul-18-22 11:16:31
Jun-25-22 11:13:21
Jul-09-22 11:13:21
Jun-23-22 11:40:40
Jul-13-22 11:40:40
የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ሎት 1፡- ለመኪና ኪራይ ግዥ፣ ሎት 2 ለጽዳት አገልግሎት ግዥ እና ሎት 3 ለጥበቃ አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 2%
Jun-23-22 10:24:06
Jul-07-22 10:24:06
በጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለ2015 በጀት ዓመት ለቅ/ጽ/ቤቱ ለስራተኞት ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ 02 አውቶቢስ፤ እና የቅ/ጽ/ቤቱ ስራ ለማከናወን 01 ሚኒባስ እና 01 ደብል ጋቢና ቶዮታ ሃይሉክስ/ፒክአብ ተሽከርካሪዎች ለሰመራ አየር ጠባይ ተስማሚ የሆኑ ወንበሮች ከጨርቅ የተሰሩ ወይም ሌዘር ያልሆኑ በግልጽ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ ለአንድ(01)ዓመት የሚቆይ ውል መያዝ ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር) ለአውቶቢስ፣ 10,000 (አስር ሺህ ብር) ለሚኒባስ እና 10,000 (አስር ሺህ ብር) ለደብል ጋቢና ሃይሉክስ /ፒክአብ
Jun-22-22 10:11:08
Jul-05-22 10:11:08
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙግር ሲሚንቶ ፋብሪካ 60,000 ሜቶን ድንጋይ ከሰል ከጅቡቲ ወደ ሙገር ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር)
Jun-22-22 09:57:48
Jul-23-22 09:57:48
የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኞች ሰርቪስ የትራስፖርት ኪራይ አገልግሎት አወዳድሮ በግዢ መለያ ቁጥር ECC JBl/2014 ውል ገብቶ በውል ማሰራት ይፈልጋል፡፡
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): ለሀገር አቋራጩ 7000 (ሰባት ሺህ ብር) ሲሆን ለካስተር 3500 (ሶስት ሺህ አምስት መቶ)
Jun-22-22 09:06:29
Jul-11-22 09:06:29
Jun-21-22 14:33:53
Jul-07-22 14:33:53
Jun-17-22 10:58:38
Jul-14-22 10:58:38
ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ በ2015 በጀት ዓመት ለዩቨርቲው አገልሎት የሚውል የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ የግዥው ኮድ ሎት - 04 በግልጽ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል።
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 20,000
Jun-15-22 11:07:03
Jul-05-22 11:07:03
CPO / ቢድ ቦንድ ( % or Flat Fee): 0.00
Apr-28-22 09:51:55
Jul-07-22 09:51:55